Category: ዜና
ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም የG+2 ህንፃ የሠልጣኞች የምኝታ አገልግሎት የማደሪያ ግንባታ አሸናፊ ድርጅት ከተቋሙ ጋር ውል ተፈራረመ ::
በተቋማችን የሠልጣኞች የምኝታ አገልግሎት የG+2 ግንባታ ከ4 ዓመት በላይ ስራው ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል :: በመሆኑም ከዚህ በፊት ግንባታውን ሲያከናውን ከነበረው አሸናፊ ድርጅት ውል ተቋርጦ በአዲስ መልክ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊው ድርጅት…
