የስራ አመራር ተቋም ማኔጅመንት አባላት በ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጀት ዙሪያ ውይይት አደረገ ። ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም ) የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ ተቋም ማኔጅመንት አባላት በ2016 በጀት ዓመት…
Category: Beauty
ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ቦርድ አባላት የ2015 በጀት ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት (12 ወራት ) ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማጠቃለያ ገመገመ ..
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ይዞ ሲተገብራቸው የነበረው የስራ አፈፃፀም ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ሪፖርት ቀርቦ ግምገማ የተደረገ ሲሆን ሪፖርቱን የስራ አመራር ተቋም የዕቅድና ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀይማኖት…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ከክልል ሴ/መ/ቤት ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ……
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ) የካቲት 29/2015 ዓ.ም የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ስራ አመራር ተቋም ከክልል ሴ/መ/ቤት ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ ። የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ ተቋም ከክልል ሴ/መ/ቤቶች ከሚገኙ ከተመረጡ…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም የቦርድ አባላት የ2015 ዓ.ም የተቋሙን የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ገመገመ።
ተቋሙ በ2015 ዓ.ም በ6 ወራት በዕቅድ አካቶ ሲያከናውናቸው የነበሩትን ስራዎች የቦርድ አባላት በተገኙበት ገምግሟል። የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የስራ አመራር ተቋም የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መሀመድ አብዱልአዚዝ እንደገለፁት ይህ የ6…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም የ2015 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተደረገ
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ ሲያከናወናቸው የነበሩ ስራዎችን ሁሉም ሠራተኞች በተገኙበት ገምግሟል :: የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም በ2015 በጀት ዓመት በ2ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ ሲያከናውናቸው የነበሩ ስራዎችን አፈጻፀም ሪፖርት ሁሉም የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት…
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች በ2015 ዓ.ም የጥናት እና ምርምር መነሻ ፁሑፍ ርዕሶች ላይ ውይይት አደረገ..
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች በ2015 ዓ.ም የጥናት እና ምርምር መነሻ ፁሑፍ ርዕሶች ላይ ውይይት አደረገ *******/////////********** ቤ/ጉ/ክ/መ /ስራ አመራር ተቋም ከተሰጡት የስራ መስክ ተልዕኮዎች…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም የማኔጅሜንት አባላት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ።
ተቋሙ በ2015 ዓ.ም በዕቅድ ተይዞ ሲከናወኑ የነበሩ ስራዎችን የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ገምግሟል። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሃንስ ተሰማ በሪፖርቱ ግምገማው ላይ እንዳሉት በዚህ ሩብ ዓመት እንዴት ስራችንን ስናከናውን እንደነበርና…
የተቋማችን የውሃ ችግር በዘለቄታዊነት የሚቀርፍ ዘመናዊ የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ በኡራ ወረዳ ባሮ ቀበሌ ትናንት ተጀምሯል።
የተቋማችን የውሃ ችግር በዘለቄታዊነት የሚቀርፍ ዘመናዊ የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ በኡራ ወረዳ ባሮ ቀበሌ ትናንት ተጀምሯል። ስራውን የሚያከናውን በBG Development Group ስር የተደራጀው ጉሌ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ነው።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ሠራተኞች ለጀግናው ሀገር መከላከያሠራዊት የደረቅ ስንቅ ድጋፍ አደረጉ!
እንደሚታወቀዉ አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ከተወገደ ቀን ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል በመኮብለል መቀሌ ውስጥ በመመሸግ እኔ ካልገዛሁ ኢትዮጵያ ትፈረሳለች በሚል የተሳሳተ አመለካከት ይዞ የገዛ እናት ሀገሩን ለመውጋት የጦርነት ሰነድ በመሰነድ ጥቅምት…
