ስራ አመራር  ተቋም (አሶሳ ፣ሚያዚያ 19/2015)ዓ.ም.

የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ተጨማሪ ዌቭሳይት ማበልጸጊያ ዙሪያ በተቋሙ ለሚመለከታቸው ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ*/*/*/*/*/

የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር  ተቋም የተቋሙን አገልግሎት በተሳለጠ መልኩ ለአገልግሎት ተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ከቤ/ጉ/ክ/መ/ሳ/ኢ/ኮ/ቴ/ኤ/ጋር በመተባበር አድስ የዌቭሳይት/website ማበልጸጊያ ከፈተ ።

የስራ አመራር ተቋም የሚያከናውናቸው ስራዎችንና አገልግሎቶችን በክልሉ ለሚገኙ የመንግስት የስቪል ሰርቨስ ተቋማትና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት አገልግሎት በተሳለጠ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ ጠንክሮ በመስራት ላይ ይገኛል ።

የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ከተሰጠው ሀላፊነት እና ተልዕኮዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ
@ ጥናትና ምርምር ማካሄድ
@ የማማከር አገልግሎት
@ ስልጠና መስጠትና ማስተባበር ሲሆን በክልሉ ለሚገኙ ተቋማት አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ ከስር የተከፈቱ የዌቭሳይት ድህረ -ገፃችን በመጠቀም አገልግሎቱንና መረጃዎችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ::

ለተጨማሪ መረጃዎች፤
Facebook link https://www.facebook.com/profile.php?id=100054324349942
Website link
www.bgrsmi.gov.et
Gmail Account
bgrsmanagementinstitute@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *