ሥራ አመራር ተቋም ( መጋቢት 08/2017 ዓ.ም ፣ አሶሳ

በቤ/ጉ/ክ/መንግስት ስራ አመራር ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሹሙት አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር ትዉዉቅ አደረጉ ፡፡ አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ ስራዎችን በተመለከተም ከአባላቱ…

ሥራ አመራር ተቋም ( መጋቢት 08/2017 ዓ.ም ፣ አሶሳ

በቤ/ጉ/ክ/መንግስት ስራ አመራር ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሹሙት አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር ትዉዉቅ አደረጉ ፡፡ አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ ስራዎችን በተመለከተም ከአባላቱ…

ተቋሙ የ2016 በጀት ዓመት የተጠቃለለ ዕቅድ አፈፃፀም ሪፓርትና በቀጣይ 2017 በጀት ዓመት መነሻ ዕቅድ ትግበራ ዙሪያ የተቋሙ አጠቃላይ ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት አደረገ ።

ሥራ አመራር ተቋም (ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም. ፣ አሶሳ ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሥራ አመራር ተቋም የተቋሙን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፓርትና በቀጣይ 2016 በጀት ዓመት መነሻ ዕቅድ ትግበራ…

የተቋሙ 2017 መደበኛ ስልጠና መርሀ -ግብር

የተቋሙ ቦርድ አባላት የ2016 የተጠቃለለ ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ገመገመ ።

(ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም. አሶሳ ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ሥራ አመራር ተቋም ቦርድ አባላት የ2016 የተጠቃለለ ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ገመገሙ */*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/* ተቋሙ በ2016 በጀት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሥራ አመራር ተቋም የ2016 በጀት ዓመት የተጠቃለለ ሪፖርት በተቋሙ ማኔጅመንት አባላት ግምገማ ተደረገ ።

ሥራ አመራር ተቋም ( ሰኔ 19/2016 ዓ.ም. ፣ አሶሳ ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሥራ አመራር ተቋም የ2016 በጀት ዓመት 12 ወራት የተጠቃለለ ሪፖርት በተቋሙ ማኔጅመንት አባላት ግምገማ ተደርጓል ።*/*/*/*/*/*/***/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/*/…

ተቋሙ የ2016 በጀት አመት 3ኛ ሩብ አመት የ9 ወራት ጥቅል ሪፖርት ከተቋሙ የቦርድ አባላት ጋር በመሆን ገመገመ።

(አሶሳ፣ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሥራ አመራር ተቋም የ2016 በጀት አመት 3ኛ ሩብ አመት የ9 ወራት ጥቅል ሪፖርት ከተቋሙ የቦርድ አባላት ጋር በመሆን ገምግሟል። ጥቅል ሪፖርቱ በተቋሙ…

ተቋሙ  የጥልቅ ውኃ ጉድጓድ ቁፋሮና ዝርጋታ ስራን  ለጉሌ ውኃና ኮንስትራክሽን ድርጅት የሳይት ርክክብ አደረገ ።******************************************************************************************************************************(መጋቢት 10/2016 ዓ.ም  አሶሳ) የቤ/ጉ/ክ/ መ/ ሥራ አመራር ተቋም ተቋሙ ተቆፍሮ የነበረውን የጥልቅ ውኃ ጉድጓድ ቁፋሮና ዝርጋታ ስራን  ለጉሌ ውኃና ኮንስትራክሽን ድርጅት የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ተወካዮች በተገኙበት የሳይት ርክክብ አደረገ ።

የክልሉ መንግስት መስተዳደር ም/ቤት በወሰነው ውሳኔ መሰረት ቀደም ሲል ተቆፍሮ የነበረውን የጥልቅ ውኃ ጉድጓድ  የዝርጋታና ቀሪ ስራውን ለጉሌ ውኃና ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀጥታ እንዲሰጥ እና ስራው እንዲሰራ በተወሰነው መሰረት ተቋሙ ከድርጅቱ…

የተቋሙ ሥልጣንና ተግባራት

የተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በክልሉ እየተገነቡ ያሉትን ስራዎችን ተሞክሮዎችን ለመውሰድ የመስክ ጉብኝት አደረጉ።

ሥራ አመራር ተቋም (የካቲት 01/2016 ዓ.ም)  በክልሉ ፕሬዘዳንት በክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሐሳብ አመንጭነት በአሶሳ ዞን ኡራ ወረዳ አምባ አንድ ቀበሌ አካባቢ እየተገነባ እና ጎን ለጎን የበግ ማድለብ፣የዶሮ እርባታ፣የወተት ላም…