የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች ቡድን በክልሉ ባሉ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች በስራ መስክ ያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ለመለየት የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ጹሁፍ ግኝት ከ2006_2014 ዓ.ም ድረስ በጥቂቱ ከስር ባለው ጹሁፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑንና ሙሉ የጥናት ውጤቱን ከስር ባለው ስልክ ቁጥር ደውላቹሁ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን !! ይምጡ በአገልግሎታችን ይገለገሉበታል ፦


