Category: NEWS
ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም/BGRS Management Institute ሥራ አመራር ተቋም አሶሳ
ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም ለሚመለከታቸው ለተቋሙ ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ**** ስልጠናው የሚሰጠው Organizational Ethics /ስነ-ምግባር ዙርያ ሲሆን ስልጠናውን የሚሰጡት የሥራ አመራር ልማት የዳይሬክቶሬት አቶ ምትኬ ሮቤ ናቸው ************** በስልጠናው መግቢያ ላይ አቶ…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም የማኔጅሜንት አባላት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ።
ተቋሙ በ2015 ዓ.ም በዕቅድ ተይዞ ሲከናወኑ የነበሩ ስራዎችን የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ገምግሟል።የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሃንስ ተሰማ በሪፖርቱ ግምገማው ላይ እንዳሉት በዚህ ሩብ ዓመት እንዴት ስራችንን ስናከናውን እንደነበርና ዳይሬክቶሬቶች…
ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም የG+2 ህንፃ የሠልጣኞች የምኝታ አገልግሎት የማደሪያ ግንባታ አሸናፊ ድርጅት ከተቋሙ ጋር ውል ተፈራረመ ::
በተቋማችን የሠልጣኞች የምኝታ አገልግሎት የG+2 ግንባታ ከ4 ዓመት በላይ ስራው ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል :: በመሆኑም ከዚህ በፊት ግንባታውን ሲያከናውን ከነበረው አሸናፊ ድርጅት ውል ተቋርጦ በአዲስ መልክ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊው ድርጅት…
