የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ስራ አመራር ዋና ዳይሬክተር አቶ ዩሐንስ ተሰማ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት በክልሉ የሚገኙ ተቋማት ለደንበኞቻቸው የአገልግሎት አሰጣጣቸውን ቀልጣፋ እና ምቹ ለማድረግ በስራ አካባቢ ካይዘንን ተግባራዊ ማድረግ እና…
Category: ዜና
በተመረጡ ክልል ሴክተር መ/ቤቶች ላይ በካይዘን ስራ አተገባበር ዙሪያ የመስክ ስራ ጉብኝት ተደረገ ።******************************************************************************************************************************ሥራ አመራር ተቋም (ጥር 30/2016 ዓ.ም አሶሳ) የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም የበላይ ኃላፊዎች በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ፣አሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ስፖርት ኮሚሽን እና ክልል ፋይናንስ ቢሮዎች ላይ በመዘዋወር በተቋሙ አማካሪዎች አስተባባሪነት በካይዘን እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች ያሉበትን ደረጃ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ስራ አመራር ተቋም ሰራተኞች ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም አካሄዱ ።
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ ግንቦት 25/2015)ዓ.ም. የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ሠራተኞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም አካሄዱ */*/*/*/*/*/*/*//* ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማጠቃለያ ምዕራፍ ዙሪያ ከክልል ከመጡ…
አዲሱ የስራ አመራር ተቋም ቦርድ ሰብሳቢ ከተቋሙ ማኔጅመንት አባላትና አዳዲስ የቦርድ አባላት የስራ ትውውቅና ለቀድሞ የቦርድ ስብሳቢ የሽኝትና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ ።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የስራ አመራር ተቋም ቦርድ ስብሳቢ ለነበሩት የተከበሩ አቶ መሐመድ አብዱላዚዝ የሽኝትና የምስጋና መድረክ ላይ የክልሉ ም/ ርዕሰ መስተዳድርና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ቢሮ እና አዲሱ የስራ…

ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ህዳር 05/2016ዓ.ም )የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ቦርድ አባላት የ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ገመገመ።
ተቋሙ በሩብ ዓመቱ በዕቅድ ይዞ ሲተገብራቸው የነበረው የስራ አፈፃፀም ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ሪፖርት ቀርቦ ግምገማ የተደረገ ሲሆን ሪፖርቱን የስራ አመራር ተቋም የዕቅድና ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀይማኖት…
አዲሱ የስራ አመራር ተቋም ቦርድ ሰብሳቢ ከተቋሙ ማኔጅመንት አባላትና አዳዲስ የቦርድ አባላት የስራ ትውውቅና ለቀድሞ የቦርድ ስብሳቢ የሽኝትና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ ።ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም )