በቤ/ጉ/ክ/መንግስት ስራ አመራር ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሹሙት አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር ትዉዉቅ አደረጉ ፡፡
አቶ አብዱሰላም ኢብራሂም ከተቋሙ የማኔጅመንት አባላት ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ ስራዎችን በተመለከተም ከአባላቱ ጋር በሰፊው ውይይት አድርገዋል።
ከውይይት በተጨማሪ በተቋሙ ውስጥ እየተገነቡ ያሉትን ግንባታዎችን ከማኔጅመንቱ አባላት ጋር ጉብኝት በማድረግ በቀጣይ ግንባታዎቹን ማስቀጠል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ጭምር በስፋት ተወያይተዋል።
ለተጨማሪ መረጃዎች:-
Facebook link https://www.facebook.com/profile.php?id=100054324349942
Website link
www.bgrsmi.gov.et
Email Address
info@bgrsmi.gov.et
Telegram Address:- https://t.me/bgrsmi
Twitter :- @Benishangu45217




