የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም የቦርድ አባላት የ2015 ዓ.ም የተቋሙን የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ገመገመ።

ተቋሙ በ2015 ዓ.ም በ6 ወራት በዕቅድ አካቶ ሲያከናውናቸው የነበሩትን ስራዎች የቦርድ አባላት በተገኙበት ገምግሟል።

የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የስራ አመራር ተቋም የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መሀመድ አብዱልአዚዝ እንደገለፁት ይህ የ6 ወር አፈፃፀም ታቅደው በተከናወኑት ስራዎች ጥንካሬውን በማስቀጠል ታቅደው ባልተከናወኑት ደግሞ በቀሪ 6 ወራት ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንዳለበት የቦርድ ሰብሳቢው አሳስበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *