የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች በ2015 ዓ.ም የጥናት እና ምርምር መነሻ ፁሑፍ ርዕሶች ላይ ውይይት አደረገ *******/////////**********
ቤ/ጉ/ክ/መ /ስራ አመራር ተቋም ከተሰጡት የስራ መስክ ተልዕኮዎች አንፃር ጥናትና ምርምር ማካሄድ ዋነኛው የስራ መስክ ሲሆን በተቋሙ አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች በየዓመቱ ጥናትና ምርምሮች ይካሄዳሉ ::
በዚህ ጥናትና ምርምር መስክ ብዙ ለአሰራር ማነቆ የሆኑ ክልላዊ ችግሮች ተለይቶ ጥናትና ምርምር ተደረጎባቸው ከፍተኛ ውጤት እያስገኙ ሲሆን በ2015 ዓ.ም የተመረጡ የጥናትና ምርምር ርዕሶች በተቋሙ አመካሪዎችና ተመራማሪዎች አመካኝነት ቀረቦ የስራ አመራር ተቋም ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ምትኬ ሮቤ ሰብሳቢነት ውይይት ተደርጎል ::



