ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም ለተቋሙ አመራሮች ፣ አማካሪዎች እንዲሁም ለዳይሬክቶሬቶች ስልጠና እየሰጠ ነው።ስልጠናውን የሚሰጡት ከአፍሪካ ልህቀት ማዕከል የመጡ አስልጣኞች ሲሆኑ ስልጠናው በ3 ዋና ዋና ርዕሶች ላይ ያተኮረ ነው ።1.Training of trainer 2.Consuitancy Skill 3.Research Methodology

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *