ስልጠናውን የሚሰጡት የስራ አመራር ተቋም አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ጃቤሳ ዶሬ እና በአቶ ተስፋፅዮን ገብረሚካኤል ሲሆኑ ለሰልጣኞች
በሰጡት ስልጠና በካይዘን ፍልስፍ እና አተገባበር ላይ ያላቸውን ግንዛቤ የሚያሳድግ በመሆኑ በቲዮሪ የወሰዳችሁትን ስልጠና ወደ ተግባር
በመለወጥ በምትሰሩበት ቦታ ሁሉ በስራችሁ ላይ አመቺና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ መስራት ይገባቸዋል ብለዋል ***///////******
ስልጠናው በተቋሙ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚሰጥ ይሆናል ******/////////**********


