ሥራ አመራር ተቋም (የካቲት 01/2016 ዓ.ም) በክልሉ ፕሬዘዳንት በክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሐሳብ አመንጭነት በአሶሳ ዞን ኡራ ወረዳ አምባ አንድ ቀበሌ አካባቢ እየተገነባ እና ጎን ለጎን የበግ ማድለብ፣የዶሮ እርባታ፣የወተት ላም እርባታ፣የፍየል እርባታ፣እና የዶሮ እርባታ ስራን የስራ አመራር ተቋም አመራሮች እና ባለሙያዎች በቦታው በመገኘት ስራውን የተመለከትን ሲሆን ስራው እጅግ በጣም ጥሩ እና ሁሉንም የእርባታ ስራዎች በአንድ ላይ የያዘ በመሆኑ ከኢኮኖሚ ጠቀሜታው እና የስራ እድል ከመፍጠሩ በተጨማሪ ትልቅ ተሞክሮ የሚወሰድበት ሆኖ አግኝተነዋል ሲሉ የተቋሙ አመራሮች ገልጸዋል።
ለተጨማሪ መረጃዎች:-
Facebook link https://www.facebook.com/profile.php?id=100054324349942
Website link
www.bgrsmi.gov.et
Email Address
info@bgrsmi.gov.et
Telegram Address
https://t.me/bgrsmi
Twitter address :-@Benishangu45217












