ቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም ለሚመለከታቸው ለተቋሙ ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ**** ስልጠናው የሚሰጠው Organizational Ethics /ስነ-ምግባር ዙርያ ሲሆን ስልጠናውን የሚሰጡት የሥራ አመራር ልማት የዳይሬክቶሬት አቶ ምትኬ ሮቤ ናቸው ************** በስልጠናው መግቢያ ላይ አቶ ምትኬ ለሠልጣኞች እንደገለፁት ተቋሙ የስልጠና ማዕከል እንደመሆኑ መጠን ማንኛውም ሰራተኛ በተመደበበት የሥራ ዘረፋ በስነ_ምግባር የታነፀ እንዲሆን ስልጠናው አስፈለጊ መሆኑን ለሰልጣኞቹ አብራርቷል **** በመጨረሻም አቶ ምትኬ እንደገለፁት ስልጠናው ሰራተኛው በስራው እንድርካ እና ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል ስልጠና ነው ብለዋል********************* **/////መረጃው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት ነው

