ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም )የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ በተቋሙ ማኔጅመንት አባላት በተዋቀረ ኮሚቴ የተቋሙ አመታዊ ዕቅድ ዝርዝር ሁሉም ማኔጅመንት አባላትና የተቋሙ ኃላፊውና…
Category: ዜና
የክልሉ ም/ቤት ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሜቴ አባላት በስራ አመራር ተቋም ተገኝተው የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴ ጉብኝት አደረጉ ።
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም )የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ እየተገነቡ ያሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ያሉበት ደረጃ በክልሉ ም/ቤት ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጉብኝት ተደረገ ።በተቋሙ በ2014 ዓ.ም ግንቦት…
የስራ አመራር ተቋም ማኔጅመንት አባላት በ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጀት ዙሪያ ውይይት አደረገ ።
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም )የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ ተቋም ማኔጅመንት አባላት በ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅትና አተገባበር ዙሪያ ውይይት አካሄዱ */*/*/*/*/* በዚህ ውይይትም የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ማሳደግ ላይ በቀጥታ…
ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ቦርድ አባላት የ2015 በጀት ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት (12 ወራት ) ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማጠቃለያ ገመገመ ..
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ይዞ ሲተገብራቸው የነበረው የስራ አፈፃፀም ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ሪፖርት ቀርቦ ግምገማ የተደረገ ሲሆን ሪፖርቱን የስራ አመራር ተቋም የዕቅድና ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀይማኖት…
ስራ አመራር ተቋም ሰራተኞች ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም አካሄዱ ።
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ ግንቦት 25/2015)ዓ.ም. የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ሠራተኞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም አካሄዱ */*/*/*/*/*/*/*//* ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማጠቃለያ ምዕራፍ ዙሪያ ከክልል ከመጡ…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ አማካሪዎች እና ተመራማሪዎች ቡድን በክልሉ ባሉ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች በስራ መስክ ያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ለመለየት የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ጹሁፍ ግኝት ከ2006_2014 ዓ.ም…
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሚያዚያ 19/2015)ዓ.ም.
የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም ተጨማሪ ዌቭሳይት ማበልጸጊያ ዙሪያ በተቋሙ ለሚመለከታቸው ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ*/*/*/*/*/ የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም የተቋሙን አገልግሎት በተሳለጠ መልኩ ለአገልግሎት ተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ከቤ/ጉ/ክ/መ/ሳ/ኢ/ኮ/ቴ/ኤ/ጋር በመተባበር አድስ የዌቭሳይት/website ማበልጸጊያ ከፈተ ።…
ስራ አመራር ተቋም በቅርቡ ያስጀመረው የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ተጠናቀቀ ።
ስራ አመራር ተቋም (አሶሳ ፣ሚያዚያ 25/2015)ዓ.ም የቤ/ጉ/ክ/መ/ስራ አመራር ተቋም የተቋሙን የውሃ አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በኡራ ወረዳ በባሮ ቀበሌ ያስጀመረው የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ */*/*/*/*/* የተቋሙን የውሃ…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በካይዘን ፍልስፍ እና አተገባበር ዙሪያ በስራ አመራር ተቋም አሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው::
ስልጠናውን የሚሰጡት የስራ አመራር ተቋም አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ጃቤሳ ዶሬ እና በአቶ ተስፋፅዮን ገብረሚካኤል ሲሆኑ ለሰልጣኞች በሰጡት ስልጠና በካይዘን ፍልስፍ እና አተገባበር ላይ ያላቸውን ግንዛቤ የሚያሳድግ በመሆኑ በቲዮሪ የወሰዳችሁትን ስልጠና…
