እንኳን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥራ አመራር ተቋም በደህና መጡ!
Category: Entertainment
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር መልዕክት
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥራ አመራር ማሰልጠኛ ተቋም በ1991 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 15/1991 ራሱን ችሎ ሲቋቋም ተጠሪነቱ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና ለስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነበር፡፡ተቋሙ በ1991 ዓ.ም ሲቋቋም የሚከተሉት ተግባር…
